ሰላም ሰዎች እኔ ምላችሁ እንዴት ነው ዐምሮዋቹን ፀጥ ምታረጉት ? ማለት ፈጣሪን መጠራጠር ምናምን ሳይሆን ሁሉም ነገሮች ሰዎች ምናምን ተፈጥሮ ጥያቄ አይፈጥርባችሁም ?
Mar 07, 2026Hulem bihon our knowledge limited nw mihonew so accept mareg nw... Finding ways to cope with that fact. I recommend romanticizing it.
Mar 07, 2026