Emma’s29.5
#health
Heyyy fams can anyone tell me effective darkspot remover n (ጉንጭ ላይ ቀዳዳ ) negroch 😭 home made natural treatment ngerugn 🤲🏽
Mar 07, 20266 engagements
Heyyy fams can anyone tell me effective darkspot remover n (ጉንጭ ላይ ቀዳዳ ) negroch 😭 home made natural treatment ngerugn 🤲🏽
Mar 07, 2026ሎሚ እና ማር ሎሚውን ከማር ጋር ቀላቅለሽ ነጠብጣቦቹ ላይ ብቻ ቀቢው ከ15 ደቂቃ በኋላ ታጠቢው ሎሚ ተቀብተሽ ፀሃይ ላይ መውጣት አይቻልም ድንች ድንቹን ፈቅፍቀሽ ጭማቂውን ጥቁር ነጠብጣቦቹ ላይ ቀቢው ለ20 ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው እንቁላል የአንድ እንቁላል ነጭ ክፍል ላይ ጥቂት የሎሚ ጭማቂ ጨምረሽ ፊትሽ ላይ ቀቢው ሲደርቅና ቆዳሽን ሲወጥረው በቀዝቃዛ ውሃ ታጠቢው በረዶ ፊትሽን ከመታጠብሽ በፊት በበረዶ ለጥቂት ሰከንዶች ማሸት Apple Cider Vinegar ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ውሃ ጋር አንድ የሾርባ ማንኪያ ቫኒጋር ቀላቅለሽ ፊትሽን ማሸት
Mar 07, 2026Use egg whites n toilet paper put the toilet papers on the places that u r affected then paint the egg whites all over the toilet papers then let them dry n then peal them
Mar 07, 2026