በታክሲ ከቦሌ መድኃኒዓለም/ኤድና ሞል ወደ መገናኛ የሚሄድ ታክሲ መያዝ ወደ ሾላ ወይም መሪ በሚወስደው መንገድ ወደ ባልደራስ የሚሄድ ታክሲ መሳፈር ባልደራስ ኮንዶሚኒየም ጋ ስትደርሺ ጤና ጣቢያው እዛው ይገኛል በባስ ከቦሌ ወደ መገናኛ የሚሄድ ባስ ተሳፍረሽ መገናኛ መውረድ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ወይም አያት የሚሄዱ ባስ ተሳፍረሽ ባልደራስ መውረድ ትችያለሽ
Mar 07, 2026በታክሲ ከቦሌ መድኃኒዓለም/ኤድና ሞል ወደ መገናኛ የሚሄድ ታክሲ መያዝ ወደ ሾላ ወይም መሪ በሚወስደው መንገድ ወደ ባልደራስ የሚሄድ ታክሲ መሳፈር ባልደራስ ኮንዶሚኒየም ጋ ስትደርሺ ጤና ጣቢያው እዛው ይገኛል በባስ ከቦሌ ወደ መገናኛ የሚሄድ ባስ ተሳፍረሽ መገናኛ መውረድ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ወይም አያት የሚሄዱ ባስ ተሳፍረሽ ባልደራስ መውረድ ትችያለሽ
Mar 07, 2026Ere balderas eko wede signal akababi nw guys
Mar 07, 2026ተሳስቻለው sorry
Mar 07, 2026from bole to megenagna ke megenagna dmo kazsanchis bemil taxi signal ga mewred ke signal be egr krb new wede balderas condominium esun endalefsh ale tena tabiya
Mar 07, 2026tabiya yetu gar endhon balwukm gn be brass bekul wede kazanchis yemiwesd taxi ale esun tesafrh yemtwerdbt bota demo teyk ezawu balders yemihed taxi ale
Mar 07, 2026