Tari0
#other
ሰላም... ለ የተባበሩት (ማድያው ጋ) ቅርብ የሆነ ኦርቶዶክስ #ቤተክርስቲያን ካለ ጠቁሙኝ እና ከዛ ወደ አዲሱ ስቴድየም(ጤና ጣብያ) ወደ ቦሌ መንገድ Taxi ወይ Bus ቀጥታ ይገኛል? ,ተመልሶ እዛ (የተባበሩት) ለመሄድስ በየትኛው ይሻላል? (ለ አዲስአበባ እንግዳ ነኝ ተባበሩኝ🙏)
Mar 06, 20263 engagements
ሰላም... ለ የተባበሩት (ማድያው ጋ) ቅርብ የሆነ ኦርቶዶክስ #ቤተክርስቲያን ካለ ጠቁሙኝ እና ከዛ ወደ አዲሱ ስቴድየም(ጤና ጣብያ) ወደ ቦሌ መንገድ Taxi ወይ Bus ቀጥታ ይገኛል? ,ተመልሶ እዛ (የተባበሩት) ለመሄድስ በየትኛው ይሻላል? (ለ አዲስአበባ እንግዳ ነኝ ተባበሩኝ🙏)
Mar 06, 2026CMC Michael kirb nw... ...adisu stadium ketita yelem megenagna nw taxi miyazew
Mar 06, 2026Cmc Mikeal krb nw Meri mekiel endzaw kereb nw both 10 birr taxi nw
Mar 07, 2026ቅዱስ አቡዬ ቅዱስ ፋኑኤል ቅዱስ ጎርጊስ ቅዱስ ሩፋኤል ቅድስት ባዕታ ለማሪያም
Mar 06, 2026