ሰላም ሰዎች አዲሳባ ውስጥ የአባቴን ስም ልቀይር ነበር እና እስኪ ሙሉ ሂደቱን እምታቁ አስረዱኝ አመሰግናለው።
Mar 06, 2026የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ የልደት ምስክር ወረቀት አባትክ በህይወት ካሉ፣ ስሙ እንዲቀየር መስማማታቸውን ለመግለጽ አብረኸው መገኘት ሁለት ምስክሮች
Mar 06, 2026ሰላም ሰዎች አዲሳባ ውስጥ የአባቴን ስም ልቀይር ነበር እና እስኪ ሙሉ ሂደቱን እምታቁ አስረዱኝ አመሰግናለው።
Mar 06, 2026የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ የልደት ምስክር ወረቀት አባትክ በህይወት ካሉ፣ ስሙ እንዲቀየር መስማማታቸውን ለመግለጽ አብረኸው መገኘት ሁለት ምስክሮች
Mar 06, 2026ማድረግ ያለብህ ፍርድ ቤት ሄደህ አቤቱታ ማስገባት እና የሰው ምስክር ይዘህ መቅረብ ነው ,እንጂ ባንተ ጉዳይ አባትህ ስሙን መቀየር የለበትም so ማመልከቻ አፅፈህ ጉዳይህን የሚያስረዳ ምስክር ይዘህ መቅረብ ነው ወዲያው ይቀየርልሀል man
Mar 06, 2026እሺ በጣም አመሰግናለው
Mar 06, 2026አዎ የግድ መጀመሪያ የአባትህ ስም ወይም የአንተ ሰነድ ላይ ያለው ስም መስተካከል አለበት -ወይ አባትህ ጎንደር ሆነው የራሳቸውን ስም ያስቀይራሉ -ወይ ደግሞ አንተ የአባቴ ስም በስህተት ነው የተመዘገበው ብለህ በፍርድ ቤት ውሳኔ ማምጣት አለብህ አባትህ ፈቃደኛ ከሆኑ እሳቸው ባሉበት ጎንደር ስማቸውን በህግ ካስተካከሉ በኋላ ያ የጸደቀ ሰነድ ወደ አንተ ተልኮ በአዲስ አበባ ያሉትን ሰነዶችህን ለማስተካከል እንደ ማስረጃ ያገለግላል መሶብ በአብዛኛው የሚታወቀው እንደ ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ፣ የቪዛ መረጃ ነው የስም ቅያሬ ግን የCivil Status ጉዳይ ነው
Mar 06, 2026እግዜር ያክብርልኝ አመሰግናለው፡፡
Mar 06, 2026Ohh sorry I see some reactions, it was not for bad intention just for proceess.
Mar 06, 2026