ሰፈራችን መስጊድ አለ እና ከምሽቱ 3-4 ሰአት ባለዉ በስፒከር 🔊 ሚወጣ ጩኸት አለ እና በጣም ይረብሻል በጣም ነዉ ሰላም ሚነሳዉ..በርግጥ የኦርቶዶክስ ቅዳሴም ሰፈር ይረብሻል ግን at least ቀን ነዉ። የመስጊድ ረብሻ ግን ዋና የእንቅልፍ ሰአት ላይ ነዉ። ይሄን ማስቆም ደሞ ከመላዉ ህዝብ ጋር መጋጨት ነዉ ከባድ ነዉ። በነገራችን ላይ እኔ የትኛዉም ሀይማኖት የለሁበትም ለኔ የመስጊድም የቸርችም ድምፅ ረብሻ ነዉ። አሜሪካ እና አዉሮፓ ሀገራት ሄጀ ባላዉቅም ሚዲያ ላይ እንደሚታየዉ ከሆነ ጥብቅ የድምፅ ብክለት መመርያ ስላላቸዉ ማንም ሰፈር ማወክ አይችልም። የኛ ሀገር መንግስት ግን ሀገሩን በስርአት ማስተዳደር ላይ የለበትም። እና አንዳንዴ ሳስበዉ ይሄ ሀገር አለም ላይ ካሉት ለመኖር የማይመች ሀገር ነዉ። ቲቪ ላይ የአዉሮፓ የመኖርያ መንደሮችን ፀጥታ ሳይ በጣም እቀናለሁ። የኛ ግን 😭😭😭😭 ወገን መፈጠሬን እየጠላሁ ነዉ በጣም ፆም ሲወጣ የዘፈን ድምፅ ፆም ሲሆን ደሞ የሀይማኖት ተቋማት ረብሻ በጣም ከባድ ነዉ። ይሄን ምላቹ ፈሪ አልጫ ስለሆንኩ እንጅ ይሄን ነገር እስከ ሞት ድረሶ ታግሎ ለዉጥ ማምጣት ይቻላል። እስኪ ሀሳብ ስጡ ከወገንተኝነት የፀዳ logical ሀሳብ
Mar 05, 2026Orthodox church has already made me deaf here too
Mar 05, 2026