የጤና ባለሞያዎች ወይም እንደዝህ አይነት ነገር አጋጥማቹ የምይውቅ ወይ መላ በሉኝ...ፀጉሬን አድጎ ነበር እና እያሳከከ ስይቸግረኝ ተላጨሁት ከዛ እንደዝህ ሁኖ ጠበቅኝ🥲.... ምን ላድርግበት ወደ normal ይመለስ ይሆን...
Mar 04, 2026መንስኤው -አብዛኛውን ጊዜ መንስኤው አይታወቅም ነገር ግን ከጉርምስና በኋላ በወንዶች ላይ በብዛት ይታያል -በሆርሞን መዛባት ለምሳሌ፡ Growth Hormone መጨመር፣ በቆዳ በሽታዎች እንደ Eczema ወይም Psoriasis ወይም በውስጥ ደዌ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል መፍትሄው -በእጥፋቶቹ ውስጥ ላብ እና ባክቴሪያ እንዳይከማች በየቀኑ በሳሙና መታጠብ እና ማድረቅ ይህ ማሳከኩንና ሽታን ይቀንሳል -የቆዳ ስፔሻሊስት ጋር በመሄድ የሆርሞን ምርመራ ማድረግ -ቅርጹ በጣም የሚረብሽ ከሆነ ትርፍ ቆዳውን በቀዶ ጥገና በማስወገድ ወደ ኖርማል መመለስ ይቻላል
Mar 05, 2026