በአኹኑ ሰአት ወጣቶች "ምን አለው" የሚለውን ጥያቄ ተቋቁመው ትዳር ለመመስረት የሚያስችላቸው ሥርዓት እየጠበበ ነው ! በተለይም እንደ ሀገር ካለው ነባራዊ እውነት አንጻር ሲታይ ። በዚኽ ላይ ከኋላ ይዘናቸው የመጣናቸው እነ " ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል " አይነት ብሂሎች የሌባ አድናቂ የቁስ ባርያ አድርገውናል ! ዐለም ተቀይራለች ! በብዙም እየተቀየረች ነው። ሴቶች ተምረውና ሠርተው የራሳቸው ገቢ የሚያገኙበት ጊዜ ነው ! በተለያዩ ክፍት የሥራ ቦታዎች እንኳ Affrimative action ይስተዋላል ! ከዚኽ አንጻር ወንድ ልጅ ለማግባት " ምን አለው " ተብሎ እንደሚጠየቀው ኹሉ ሴት ልጅ " ምን አላት " ተብላ ብትጠየቅ ነውር ነው ወይ ? ? ከዚኽ አንጻር ዐለም ሚዛናዊ መኾን የለባትም ?
Mar 03, 2026Men agebagn anagbam bilu Ena sigmer magbat alefelgem
Mar 03, 2026