fseaman280.5
#other
National ID በግል ሚያትሙት እና tele or ethiopost ሚታተመው ልዩነት አለዉ? ማለት በግል ማሳተም ለ customer ችግር ይኖረዋል?
Mar 03, 20264 engagements
National ID በግል ሚያትሙት እና tele or ethiopost ሚታተመው ልዩነት አለዉ? ማለት በግል ማሳተም ለ customer ችግር ይኖረዋል?
Mar 03, 2026digiatl Copy የሚል ጽሁፍ አለው በግልህ ካደረከው ፣ ችግር የለዉም ኝ አንዳንዴ የ አፕሊኬሽን ቨሪፍይ ለማድረግ ለምሳሌ የ ክሪፕቶ ሳይቶች ምናምን ፣ ያን አይቀበሉም
Mar 03, 2026lepassport ayaschegirim?
Mar 03, 2026Bezu geze be gel yemitatamew original aydlm yelelu andande bota ly so it's better to use tele or ethiopost
Mar 03, 2026Ye ante identity FAN/FIN bcha new be felekew way meyaz tchilaleh
Mar 03, 2026