Carlos92
#relationships
እስቲ ሴቶች መልሱልኝ እኔ ምለው ግን ሴት ልጅ ለምንድነው ለሚወዳት ለሚንከባከባት ወንድ የማትታመነው ማለት የምትጎዳው. በ ፍቅር ላይ ንፁ ልብ ያለው ተጎጂ ነው ሚባለው እውነት ነው ማለት ነው ወይስ በኔ ብቻ ነው የደረሰብኝ ብቻ አንዳንዴ መስዋት የምከፍልበትን ነገር ብንለይ ጥሩ ነው
Mar 03, 20263 engagements
እስቲ ሴቶች መልሱልኝ እኔ ምለው ግን ሴት ልጅ ለምንድነው ለሚወዳት ለሚንከባከባት ወንድ የማትታመነው ማለት የምትጎዳው. በ ፍቅር ላይ ንፁ ልብ ያለው ተጎጂ ነው ሚባለው እውነት ነው ማለት ነው ወይስ በኔ ብቻ ነው የደረሰብኝ ብቻ አንዳንዴ መስዋት የምከፍልበትን ነገር ብንለይ ጥሩ ነው
Mar 03, 2026ባትቀበለውም መልሱ ቀላል ነው ስላልወደደችህ እና እሷ ጋር ዋጋ ስለሌለህ ነው ። ይቅርታ ግን ማንም ንፁህ ልብ ያለው የለም አንተም ማትወዳት ግን ምታፈቅርህ እና ምትንከባከብህ ሴት ብትኖር ከዚህ የተለየ አታረግም እና ብቻ ሚወደንን እና ማይወደንን ብንለይ ጥሩ ነው ።
Mar 03, 2026