Hey girlies 💓 What do u usually do when u experience excessive hair loss? This can't be normal fr, did I start chemo without my concent or what... I'm really tired of this shit, the way it tangled and everything 😭
Mar 02, 2026የአይረን እጥረት የታይሮይድ ሆርሞን መዛባት የቪታሚን D እና B12 እጥረት የወር አበባ መዛባት የጭንቀት መጠን ቀንሺ ፀጉርሽን በጣም አትወጥሪው ለፀጉርሽ የሚስማማ እና ኬሚካሉ የበዛበትን ሻምፑ መቀነስ የተጠላለፈውን ፀጉር ሰፊ ጥርስ ባለው ማበጠሪያ ማበጠር ፕሮቲን፣ Omega-3 እና Biotin ያላቸውን ምግቦች መመገብ
Mar 02, 2026