ŷőni_Yona0.5
#personal
ግራ ስለገባኝ ጋይሶች የተሻለ ቦታ መድረስ ፈልጋለው ነው እኔ የምሰራው ስራ በጣም የሚያደክም ስራ ነው ደሞዙም ተመጣጣኝ አደለም እና አጫጭር ኮርስ ወስጄ ለመቀየር ስላሰብኩ ነው አሪፍ ገንዘብ የሚያስገኝ ብላቹ ምታስቡትን አጭር ኮርስ ንገሩን በዚ እንኳን ተባበሩን ቤተሰብ🙏@Yoninas7 ቴሌግራሜ ነው
Mar 01, 20262 engagements
ግራ ስለገባኝ ጋይሶች የተሻለ ቦታ መድረስ ፈልጋለው ነው እኔ የምሰራው ስራ በጣም የሚያደክም ስራ ነው ደሞዙም ተመጣጣኝ አደለም እና አጫጭር ኮርስ ወስጄ ለመቀየር ስላሰብኩ ነው አሪፍ ገንዘብ የሚያስገኝ ብላቹ ምታስቡትን አጭር ኮርስ ንገሩን በዚ እንኳን ተባበሩን ቤተሰብ🙏@Yoninas7 ቴሌግራሜ ነው
Mar 01, 2026Start trading
Mar 01, 2026Come on bro. Trading? You know 70 - 85% of people lose their money, right?
Mar 01, 2026