ሆስፒታሎች ወይም ክሊኒኮች የጤና ምርመራ (በተለይ የአይን ምርመራ) ማድረግ አለብህ ምርመራውን እንዳደረግክ ውጤቱ በሲስተም በቀጥታ ወደ ትራንስፖርት ቢሮ ይላካል የጤና ምርመራ ውጤትህ ሲስተም ላይ ሲገባ በ Telebirr ወይም በባንክ በኩል የሚከፈለውን የአገልግሎት ክፍያ መክፈል ይኖርብሃል ክፍያውን ከፈጸምክ በኋላ በአቅራቢያህ ወደሚገኝ የትራንስፖርት ቅርንጫፍ ቢሮ በመሄድ ፎቶ መነሳትና ፊርማ ትጨርሳለህ
Mar 01, 2026