edilawit54.5
#business
ሰላም 10 ክፍል ሰርቪስ ሱቆች ለመስራት እስከ ስንት ይፈጃል ብላችሁ ታስባላቹ በቅርቡ የገነባቹ ካላቹ ንገሩኝ ስንት ክፍል በስንት እንደሰራቹ
Mar 01, 20264 engagements
ሰላም 10 ክፍል ሰርቪስ ሱቆች ለመስራት እስከ ስንት ይፈጃል ብላችሁ ታስባላቹ በቅርቡ የገነባቹ ካላቹ ንገሩኝ ስንት ክፍል በስንት እንደሰራቹ
Mar 01, 2026እንደየከተማው እና እንደምትጠቀመው ግብዓት ይወሰናል ነገር ግን ባለፈው አጎቴ 5 ክፍል ሰርቪስ ሱቅ ለማሰራት 750ሺ ብር ነው የፈጀበት በሮቹ ውድ ናቸው በጣም
Mar 01, 2026