ደህና አደራችሁ ? ሰሞኑን በእነዚኽ 5 የሥራ ቀናቶች ውስጥ ወደ ሥራ ስሄድ እና ስመጣ በትራንስፖርት ሰልፍ ላይና በታክሲ ውስጥ ወደ 7ሴቶች ተዋውቄ የ7ቱንም ስልክ ተቀብዬ ነበረ ! በእውነት የአንዳቸውንም ግን መቀበል ፈልጌ አይደለም የተቀበልኳቸው ! ! ሞራላቸውን ለመጠበቅ ነበረ ! እስኪ አስቡት በአሪፉ ተግባብተን እየተጫወትን ሰረቅ አድርጌ ሳያቸው ምቾት በተሰማው እይታ እያዩኝ ከፍለውልኝ ምናምን ስልክሽን ብዬ ባልጠይቅ ሞራላቸው አይነካም ? " ቁም ነገር ከልቤ ነው " ከዚ በፊት አንዷን ሳልጠይቃት ስወርድ " እንዴ ስልኬን አጠይቀኝም እንዴ " ብላኝ ነበረ። እና ወንዶች እርግጠኛ ነኝ እንዳይደብራቸው ስትሉ የጠየቃችኋቸው መቼም ይኖራሉ አይደለ ? ሴቶች እንቢ ማለት ሼም ይዟችኹ የማይሠራ ቁጥር እንደምትሰጡት ኹሉ ያለመፈለግ ስሜት እንዳይደማችኹ ብለን የምንጠይቃችኹም አለን ! !
Mar 01, 2026Manwa endi mqeded ye aymro tenent aydelem hedeh be gize btetayew yshalal😁
Mar 01, 2026