ፍቅረኛዬ ከክፍለሀገር ጠቅልሎ እዚ ለመኖር ሊመጣ ነው ስራ የሚያገኝ ይመስላችኋል?
ስራ ሞልቷል ሳያማርጥ ይስራ
እንደፈጣሪ ፈቃድ እና እንደፍቅረኛሽ ብርታት/ብቃት