የምታምኑት ሰው ሲከዳቹ😡 ምንድ ነው የሚሰማችሁ አብሶ ሴቶች ሚያከብራችሁን,የሚታመንላችሁን,ከልቡ ሚወዳችሁን ወንድ ለምንድነው ምትከዱት ፕሊስ ንገሩኝ
Feb 28, 2026ብራዘሬ እኔ ላይ ከደረሰብኝ ልንገርህ 1 ሴት የሚያፈቅራትን የምያከብራትን ግልፅ የሚሆንላትን አቶድም ብቶድም አትፈልግም ለሷ የሚሰማክን ስሜት ስትነግራት እና ስታውቅ ትጠግባለች በቃ የሚመቻት የሚጠግብባት ላይ ነው የማያከብራት ላይ ደሞ እንደ ፊዚክስ ፍቅርን ውስብስብ ታደርገዋለች በቃ እሷ አጥፍታ እራሱ ነገሩን አጠማዛ አንተ ጥፋተኛ እንደሆንክ አርጋ ታወራለች ውስብስብ ፆታ
Feb 28, 2026