Mitu_2487.5
#family
ሰላም በዚህ እግዚአብሔር በተረሳበት በቀማኞች መሀል አይሎ መገኘት እንደ አሸናፊነት በተቆጠረበት ጊዜ ስነልቦናው ሳይጎዳ እግዚአብሔርን የሚያከብር ከሰውም ጋር መኖር የሚችል ልጅ ያላችሁ ሰዎች እንዴት ቻላችሁበት? አስተምሩኝ በፈጠራችሁ
Feb 28, 20266 engagements
ሰላም በዚህ እግዚአብሔር በተረሳበት በቀማኞች መሀል አይሎ መገኘት እንደ አሸናፊነት በተቆጠረበት ጊዜ ስነልቦናው ሳይጎዳ እግዚአብሔርን የሚያከብር ከሰውም ጋር መኖር የሚችል ልጅ ያላችሁ ሰዎች እንዴት ቻላችሁበት? አስተምሩኝ በፈጠራችሁ
Feb 28, 2026ዋናው አስተዳደግ ነው ወይ ይረገጣል ወይ ይረግጣል ስትረገጪ ሰላም የሚኖርሽ ከዚህ ምድር ምንም ሳጠብቂ ስትኖሪ ነው attachement ሳይኖርሽ ሲቀር ስነ ልቦናሽ መጎዳት ቀርቶ ንቅንቅ አይልም ወጣ ወረደ ቼክ አታደርጊም በቃ ምንም ሳጠብቂ በማያገባሽ ሳትገቢ ትኖሪያለሽ
Feb 28, 2026ከሰው ጋር መኖር መቻል የሚለውን ግልፅ አድርጊው እስኪ ! ከሰው ጋር ለመኖር ሲባል ካነሳሽው ዐሳብ ጋር የሚጣረሱ እልፍ ተግባራትን ጠቅለል ሲል ግን በነቢብ እና በገቢር የሚገለጡ እግዚአብሔር የሚሸጥባቸው ተግባራቶች ስላሉ !
Feb 28, 2026