M_699.5
#other
ፓስፖርት ለማደስ ቀጠሮ ማስያዣው ዌብሳይት አልሰራም አለኝ። የተቀየረ ነገር አለ? ወይ ቅርብ ጊዜ ቀጠሮ ያስያዘ ሰው ካለ የምታውቁትን ብትነግሩኝ
Feb 28, 20263 engagements
ፓስፖርት ለማደስ ቀጠሮ ማስያዣው ዌብሳይት አልሰራም አለኝ። የተቀየረ ነገር አለ? ወይ ቅርብ ጊዜ ቀጠሮ ያስያዘ ሰው ካለ የምታውቁትን ብትነግሩኝ
Feb 28, 2026Esu ngr btam aza nw Ene endesu aynet ngr sfelg be agentoch bekul nw mchersew. Websitu legna ayseram lenesu gn eshi ylachewal idk how🤷♂️
Feb 28, 2026ኤደንቶቹ ማናቸው? ስቴሽነሪ የሚሰሩት ናቸው?
Feb 28, 2026ማስያዝ ከፈለክ አስዝልሀለሁ inbox me @ke_sa_m
Feb 28, 2026