Ekklesia66.5
#other
Guys ከሰዎች ጋር (3 ወይ 4) ቁጭ ብሎ ለማውራት የሚሆን ሰው ማይበዛበት ኮዚ የሆነ ምታቁት ቦታ አለ? ካፌ ምናምን አልፈልግም ፆምም ስለሆነ
Feb 27, 20262 engagements
Guys ከሰዎች ጋር (3 ወይ 4) ቁጭ ብሎ ለማውራት የሚሆን ሰው ማይበዛበት ኮዚ የሆነ ምታቁት ቦታ አለ? ካፌ ምናምን አልፈልግም ፆምም ስለሆነ
Feb 27, 2026አአ ከሆንሽ ሞልቷል እኮ
Feb 28, 2026Okay tell me
Feb 28, 2026