ሰላም ለሁላቹም አንዲት ልጅ እኔ ምሰራበት ቦታ ለአፓረንት መታ ነበር እና ከሷ ጓደኛ ጋር በፊት ለይ ስለምንተዋወቅ በሷ በኩል ተዋወኳት እና በጣም ጥሩ ልጅ ናት ቆንጆ በቆየን ቁጥር ለሷ ያለኝ ስሜት ወደ ፍቅር ተቀየረ ከጓደኛዋ እንደሰማውት ከሆነ እኔ እንደተመቸዋት እና ፍላጓት እንዳላት ነግራኛለች እኔ ደሞ እንደወደድኳት አልነገርኳትም አሁን አፓረንት ጨርሰው ሄዷል አልፎ አልፎ እንደዋወላለን። እና አሁን እንዴት ብዬ እንደምወዳት ልንገራት የሆነ Pick Up line እንደሚባለው አይነት አጠያየቅ እና ፍቅሬን በደምብ አርግቶ ሊገልፅልኝ ሚችል አረፍት ነገር ላኩልኝ ምን እንደምላት?
Feb 27, 2026ድንጋይ ነሽ እንዴ በላት ማለት ምናምን ስትልህ ልቤ ላይ ከብደሻል ትላታለህ ያራዳልጅ ጭዌ ይሄ ነው ደፈር ብለ አራምደው በያ
Feb 27, 2026