ጥያቄ ለሴቶች ግዴታ ነው እንዴ ወንድ ሄዶ ለፍቅር ሚጠይቀው ወይስ ሴቶችም ይጠይቃሉ ማርያምን በጣም ያሳሰበኝ ጥያቄ light skin 1.81 ሁሉም ነገር ተሰጥቶች 1ም ሴት ጠይቃኝ አታቅም 22 አመት ሙሉ🤔
Feb 27, 2026Peredam
Feb 27, 2026ጥያቄ ለሴቶች ግዴታ ነው እንዴ ወንድ ሄዶ ለፍቅር ሚጠይቀው ወይስ ሴቶችም ይጠይቃሉ ማርያምን በጣም ያሳሰበኝ ጥያቄ light skin 1.81 ሁሉም ነገር ተሰጥቶች 1ም ሴት ጠይቃኝ አታቅም 22 አመት ሙሉ🤔
Feb 27, 2026Peredam
Feb 27, 2026Aybalem bruh
Feb 27, 2026ባሕል፣ ልማድ የሚባሉ ነገሮች እኮ አሉ። "ሴት ልጅ እንኳን ልትጠይቅ ስትጠየቅም መግደርደር አለባት።" የሚባልበት ሀገር ነው ያለነው። የወደዱኽ ሴቶች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ግን ከእሱ ይምጣ!" ብለው ከአንተ ጥያቄኽን ሲጠባበቁ ዘግይተኽ "አይ በቃ አይወደኝም።" ብለው ተላልፋችኹም ይኾናል።
Feb 27, 2026Mejemeriya astesasebhn keyr yeseta set astesaseb nw yaleh. koften bel wend hun
Feb 28, 2026Yante shrmutna ma mestekakel alebet enes ke 4ena 9 sefer negh
Feb 28, 2026በስማም የትዳር የምረጡኝ ቅስቀሳ ምን አጣደፈህ ለጭቅጭቅ
Feb 27, 2026No bro zm blo germoeg nw
Feb 27, 2026Men always have to make the first move
Feb 27, 2026Awerarhn astekakl mndnew light skin mtlew tikur wend konjo aydelem?
Feb 27, 2026ምነው ቆላህ እ እንዲህህህህ አረገህ እኮ
Feb 27, 2026Be sivago gemed asria lbdah🤣
Feb 28, 2026hulum lmn ende misedbuk alwkim, gn ante wede raseh reflect aderig. lmn meteyek felek, may be you have abandonment issue may be someone left you, beche rasehin eyi, in my experience confidence is the most attractive aspect of a man so know your issues fix them be attractive buddy thats it
Feb 28, 2026ቱ መጥኔ ላንተስ አንተ ሆሆሆ ስንት አይነት በየ አይነት አለ በናታቹ
Feb 27, 2026