Family 1.81 cm ነኝ ግን ለምንድነው የአጭርነት ስሜት ሚሰማኝ Getan በጣም ነው ሚሰማኝ አከባብያችን ያሉት ያን ያክል ረጅም አይደሉም እኔ ነኝ ምበልጣቸው ግን ሁሌም አጭርነት ስሜት ሚሰማኝ ሰዎች ደሞ ረጅም ይሉኛል
Feb 27, 2026አረ ተመስገን በል እኔ 1.65cm የሆንኩት ምን ልበል ብሮ😭😭😭ይኸው ተመስገን ብዬ ራሴን አሳምኜ እየኖርኩ ነው እኔ አሁን የገባኝ እዚ ምድር ላይ ቁመት matter አያደርግም አያደርግም ስል ሙሉ በሙሉ ማለቴ አይደለም ነገር ግን ዋናው ነገር ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ነው ብር ካለህ አጭር ብቶን እግር ባይኖርህ እጅ ብታስጠላ ለምን ገጣጣ አቶንም ማንም ይወድሃል እሱ የሚገባህ ደግሞ mature ስትሆን ነው👍
Feb 27, 2026