Guys ጠንከር ያለ ነጥብ ነዉ ማነሳዉ። አለም ላይ ሰወች በራሳቸዉ ስንፍናና ችግር ወይም በተፈጥሮ ወይም በሌሎች ሰወች እና በአምባገነን መንግስታት ወዘተ በማንኛዉም ምክንያት ህይወታቸዉ በሀዘንና ችግር የተሞላ ይሆናል። ግን ለዚ ሁሉ ነገር ተጠያቂ ማረገዉ ይሄን exustence የፈጠረዉ አካል ነዉ ብየ አስባለሁ። የዚ አለም ፈጣሪ ከችግር እና ከክፉ ሰወች የፀዳች አለም መፍጠር ነበረበት.....ምን ታስባላቹ?
Feb 27, 2026fr bro እኔም በጣም ሚገርመኝ ነገር ነው
Feb 27, 2026