Guys ጠንከር ያለ ነጥብ ነዉ ማነሳዉ። አለም ላይ ሰወች በራሳቸዉ ስንፍናና ችግር ወይም በተፈጥሮ ወይም በሌሎች ሰወች እና በአምባገነን መንግስታት ወዘተ በማንኛዉም ምክንያት ህይወታቸዉ በሀዘንና ችግር የተሞላ ይሆናል። ግን ለዚ ሁሉ ነገር ተጠያቂ ማረገዉ ይሄን existence የፈጠረዉ አካል ነዉ ብየ አስባለሁ። የዚ አለም ፈጣሪ ከችግር እና ከክፉ ሰወች የፀዳች አለም መፍጠር ነበረበት.....ምን ታስባላቹ?
Feb 27, 2026Man echi alem yetefeterechew eko anten for the next world zegeju neh weyes aydelem yemelewn ngr lemasayet nw by using ur own free will n choice enji lela mnm teqem yelatm hulum ngr alga bealga behon noro menfesawi life aynoreshm plus demo kehulum ngr tenafeqaleh lealemawi ngr so mnm teqem yelatm.
Feb 27, 2026