Royalu26.5
#relationships
ሰላም ለፍቅረኛዬ መፅሀፍ ስለምትወድ መፅሀፍ ስጦታ ልሰጣት ነው እና ምን አይነት መፅሀፍ ልስጣት እስኪ አማክሩኝ
Feb 27, 202610 engagements
ሰላም ለፍቅረኛዬ መፅሀፍ ስለምትወድ መፅሀፍ ስጦታ ልሰጣት ነው እና ምን አይነት መፅሀፍ ልስጣት እስኪ አማክሩኝ
Feb 27, 2026የፍቅር ኬምስትሪ ያበደ ነው ስጣት
Feb 27, 2026ቡስካ በስተጀርባ የሚለውን ስጣት
Feb 27, 2026Liboled new ende
Feb 27, 2026Whats her favorite genre?
Feb 27, 2026መፅሀፍ ቅዱስ ♥️
Feb 27, 2026እሷ የምትወደውን ወይም ለማንበብ አቅዳ እጇ አልገባ ያላት መጽሐፍ ካለ እሱን
Feb 27, 2026Okay
Feb 27, 2026https://t.me/theabolbookstore English books kefelegech Checkout this channel
Feb 27, 2026