phinix60
#entertainment
Yo, ለማንበብ አዲስ ነኝ እና አማርኛ ልብወለድ አጠር ያለ እና ለማንበብ ቀላል ምታቁት ካለ ጠቁሙኝ
Feb 27, 202614 engagements
Yo, ለማንበብ አዲስ ነኝ እና አማርኛ ልብወለድ አጠር ያለ እና ለማንበብ ቀላል ምታቁት ካለ ጠቁሙኝ
Feb 27, 2026ፎንቃ ክስኸ መቃብር እብድ ነው ሹፈው
Feb 27, 2026What type of content do you prefer mejemeria
Feb 27, 2026ዙቤይዳ አሌክስ አብርሃም!
Feb 27, 2026Achr adelm gn manbeb kejemerk matakomew ena betam interesting yehone fiction "lelasew" ymeslegnal
Feb 27, 2026ልላሰው 😳??? kelden nw. thank you.
Feb 27, 2026Ye ይስማዕከ ወርቁ መፅሀፍቶች ተከታታይ ድራማ በላቸው እኔ ካነበብኳቸው ዴርቶጋዳ, ሜሎስ,ክቡር ድንጋይ:: በጣም ተመስጥህ ምታነባቸው ሌሎች አሉት
Feb 28, 2026ሰመመን ቆንጆ እና ቀለል ያለ መፅሐፍ ኘው
Feb 27, 2026ሰበዝ
Feb 28, 2026