ZealTurtle2692.5
#personal
ሰላም ሰዎች የክፍለሀገር ልጅ ነኝ አዲሳባን አላውቃትም ከቃሊቲ መገናኛ ብቻ ነው የማውቀው እና እሁድ ለት እቃ ልቀበል አዲሳባ ልመጣ ነው እና ፒያሳ ከዛ ደግሞ ወደ ጦር ሀይሎች መሄድ ነው ያለብኝ እኔ ደግም ከቃሊቲ-መገናኛ ብቻ ነው የማውቀው እና እባካቹ ታክሲ የት የት ነው መያዝ የምችለው🙏
Feb 27, 20265 engagements
ሰላም ሰዎች የክፍለሀገር ልጅ ነኝ አዲሳባን አላውቃትም ከቃሊቲ መገናኛ ብቻ ነው የማውቀው እና እሁድ ለት እቃ ልቀበል አዲሳባ ልመጣ ነው እና ፒያሳ ከዛ ደግሞ ወደ ጦር ሀይሎች መሄድ ነው ያለብኝ እኔ ደግም ከቃሊቲ-መገናኛ ብቻ ነው የማውቀው እና እባካቹ ታክሲ የት የት ነው መያዝ የምችለው🙏
Feb 27, 20261. ከቃሊት ቀጥታ ፒያሳ... ከፒያሳ ወዴ ጦር ኃይሎች ታገኛለህ 2. መገናኛ መሄድ ግድ ከሆነ, እንዳልከው ከ ቃሊት መገናኛ... ከመገናኛ ፒያሳ... ከፒያሳ በሜክሲኮ አድርገህ ወዴ ጦር ኃይሎች መሄድ ትችላለህ የታክሲ ፈርማታዎችን ቦታ ላይ ስትደርስ ሰው ጠይቅ ✌️
Feb 27, 2026የ2 ቀን መንገድ ነው በመኪና አልጋ ፒያሳ ላይ ይዘህ ለሊት 9 ሰዓት ነው ወደ ጦር ሀይሎች የምትሄደው
Feb 27, 2026