ሰላም, #AAE family✌️ እዚህ community ላይ በብዛት የምናነሳዉን ሃሳቦች ልብ ብሉችህዋል? ብቸኝነት, ደስታ ማጣት, ድብርት, የrelationship ችግር ወ.ዘ.ተ. "ያለንበት ዘመን በሰው ልጆች ታሪክ ከመቸውም ጊዜ በላይ ሰው በቀላሉ የምገናኝበትን እና መረጃ የምለዋወጥበት ነው. ሆኖም ግን #ብቸኝነት እና ከላይ የዘረዘርኳቸው ችግሮች በጣም የምያጠቃን ጊዜ ነው. ለምን ይመስላችኃል? በዚህ ጉዳይ ዙሪያ open የሆነ ዉይይት ብናደርግ... 1). ለምን ይመስላችዋል 1,000 ጓደኞች (ተከታይ) ኖሮን ግን አሁንም ብቸኝነት የምያጠቃን? 2). Online (Reels) የምናያቸው የሰዎች life style more ambitious ነው የሚያረገን ወይስ በራሳችን ሕይወት ተስፋ እንድንቆርጥ ነው የሚያረገን? 3). Is it possible to find true intimacy and community through online or are we biologically 'starving' for physical, face-to-face interaction? 4). How do you personally protect your mental health while staying active in the digital world? 5). እንዴ 1 community ይሄን ችግር እንዴት እንፍታው? ሜዳውም ይሄው, ፈረሱም ይሄው✌️
Feb 26, 20261. Meaningful connections over number 2. Works both ways 3. Possible but we r all focused on our own problems trying to survive 4. Work on the real world helps 5. Idk
Feb 26, 2026