Sewoch pls yehone neger belugn am 20 F ena ahun lay pharmacy degree temari negn ena betam asteltognal lela fild lememar asbe neber ena ahun lay tefelagina arifi gebi yalew fild recommend adrgugn, besraw lay yalachu sewoch
Feb 26, 2026Pharmacyም እኮ አሪፍ ገቢ አለው። ዋናው ነገር ፍላጎት አለሽ ወይ ነው። አንድ ኮርስ የኾነ ወቅት ላይ ብዙ ሰው ስለመረጠው ብቻ ብትገቢ ውጤታማ ትኾኛለሽ ማለት አይደለም። ፍላጎት ካለሽ እና ጥረት የምታደርጊ ከኾነ ማንኛውንም ስራ ማሳደግ ትችያለሽ። ያለ ፍላጎት የሚገባበት ማንኛውም ስራም ኾነ ትምህርት ጥሩ ገቢ ቢያስገኝሽ እንኳን የኾነ ጊዜ ላይ መሰልቸትሽ አይቀርም።
Feb 26, 2026