HumbleMan53.5
#business
እኔ ምለው ጋይስ አንድ ያላስተዋልኩት ነገር ወርቅ ሲገዛ ኦርጅናል ይሁን አርቴ በምንድነው አረጋግጠን የምንገዛው?
Business100%
Business0%
1 votes
2 engagements
እኔ ምለው ጋይስ አንድ ያላስተዋልኩት ነገር ወርቅ ሲገዛ ኦርጅናል ይሁን አርቴ በምንድነው አረጋግጠን የምንገዛው?
1 votes
አስመረምሮ መግዛት. ውስጡ 18k or 21 k ሚል መፈለግ. ከታወቀ ደንበኛ መግዛት. ለምሳሌ አምባሳደር ላይ የቆየ ቤት አለ ከጃንሆይ ዘመን ጀምሮ ሚሸጡ (ሰርተፊኬቱ አለ ተሰቅሎ )ፒያሳ ደሞ ከልብስ ቤት አጠገብ ሰምራ ወርቅ ቤት ከነሱ 5 ጊዜ ገዝተን አንዱን ልንሸጠው ስንሞክር በጥሩ ዋጋ ነው የገዛኝ.
Feb 26, 2026አምባሳደር ሲኒማ ህንፃው ላይ ነው?
Feb 27, 2026