Hey Guys ብቸኝነት ሊገድለኝ ነው ብዙ ጊዜ ብቻየን ነው ማሳልፈው ሙዚቃ እየሰማው እና ለሙዚቃ ቆንጆ taste አለኝ እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው ጓደኛ እፈልጋለሁ አብሮኝ ሙዚቃ መስማት እሚፈልግ የሙዚቃ ጓደኛ እንበለው anyhow ጾታ ምናምን ችግር የለውም ብቻ ሰው ነው የሚያስፈልገኝ thank you
Feb 25, 2026Why don't we create a group and start chatting listening music and doing good stuffs
Feb 25, 2026