#education
Italy ያላችሁ በተለይ በትምህርት የሄዳችሁ Regional scholarship (income based)የመሳካት ዕድል ምን ያህል ነው እሱን ተስፋ አርገው በagent በኩል apply ለሚያረጉት? ሌላ ደሞ ከዚህ visa አግኝተው ቢሄዱ scholarship እስኪያገኙ ምን ያህል ጊዜ ይፈልጋል?
Feb 25, 20260 engagements

Feb 25, 2026