#relationships
hey guys how're you doing ከምን እንደምጀምር አላውቅም ብቻ የ ጊቢ ተማሪ ነኝ እና ዘንድሮ ነበር ጊቢ የገባሁት እና አሁን ላይ እናቴ በጣም ስለታመመች ከሷ አጠገብ መሆን አለብኝ ማንም ሰው የላትም ለመመለስ እና ትምህርቴን ካቆምኩበት ለመቀጠል ደሞ cost sharing መክፈል አለብኝ እሱን ብቻ ክፈይ እንጂ እዚ የግል እያስተማርንሽ እናትሽን ታስታምሚያለሽ ብለው ቃል የገቡልኝ ሰዎች አሉ ያው የነሱ አቅም cost sharingune ለመክፈል ስለማይበቃ ነው እና አማራጭ ሳጣ ነው ወደዚህ የመጣሁት እንጂ እኔ የሠው ፊት ማየት አልፈለኩም ነበር ምን ማድረግ እንዳለብኝም ግራ ስለገባኝ ነው በናታቹ እርዱኝ እእ ትምህርቴ ለ እናቴ ትልቁ ተስፋዋ ነው ብቸኛ እሷን ማኩሪያዬ ነው ለዛ ነው ማቋረጥ ያልፈለኩት ካበዛሁባችሁ በጣም ይቅርታ ማወራው ሰው ስላጣሁ ነው
Feb 25, 20262 engagements