"አቤል እና ሳባ ለ5 ዓመታት በፍቅር ቆይተዋል። አቤል ለሳባ በጣም ታማኝ እና አፍቃሪ ነው፤ ነገር ግን ምንም ሀብት የለውም። ሳባ ደግሞ ቤተሰቦቿን የመርዳት ትልቅ ሀላፊነት አለባት። በዚህ መሃል አንድ በጣም ሀብታም ሰው ለሳባ የጋብቻ ጥያቄ አቀረበላት። ይህ ሰው ካገባት ለቤተሰቦቿ የሚሆን ዘመናዊ ቤት እንደሚሰራ እና ወንድሞቿን ውጭ ሀገር ልኮ እንደሚያስተምር ቃል ገባላት። ሳባ አቤልን ብትወደውም፣ የቤተሰቧን ችግር ለመቅረፍ ስትል ያንን ሀብታም ሰው አገባችው።" "ሳባ ያደረገችው ነገር ለቤተሰቧ ያላት 'እውነተኛ መስዋዕትነት' ነው ወይስ ለአቤል ያላት 'ክህደት'?"
Feb 25, 2026Lemn Hulum neger Extreme mewsed yasfeligal.. bezi case saba lik nat. Even habtamu sewye baymeta enkuan alemelewetun ayta bitsheshew it is normal. But the Problem is you are Comparing super rich guy with Poor loser Guy. We cant call that a kihdet
Feb 25, 2026