#education
ሠላም ለእናንተ ይሁን ከ ዶኮሜንት Authentication ጋ ተያይዞ በ Coc ምክንያት Authenticate አናደርግም ተብላቹ የተመለሳቹ ተማሪዎች መፍትሔው ምንድነው ? ለምሳሌ ድግሪ እየተማርን CoC የጨረሰን 2016 ዓ.ም ለይ የወጣው Proclamation መፍትሔው ምንድነው እንዲህ አይነት ችግር ያጋጠማቹ ልጆች እስኪ ሰብስብ ብለን እንወያይ ።
Feb 25, 20260 engagements