#relationships ሰላም እንደት ናችሁ በአንድ ነገር ርዳታችሁ አስፈልኝ ይህም ከአንድት ልጅ ጋ ጉአደኝነት ለመጀመር አስበ ነበር የቻልኩትን ሁሉ ላገኛት ሞክሬያለሁ ማለትም ስልክ መደወል፣ በtext... ግን እስካሁን አንድም ቀን ከምላሽ ውጭ አነድ text እንኳ ልካልኝ አታውቅም #እነ በበኩለ አንድ ግንኙነት በሁለቱም ሰወች በኩል በምደረግ መፈላለግ ይጠነክራል ብዬ አምናለሁ፣ በቅርቡ የጎአደኝነት ጥያቄ ልጠይቃት አስቤያለሁ ግን ምንም አይነት ፍንጭ አልሰጥም አለችኝ ➲ምን ላድርግ ?
Oct 17, 2020It looks like she is completely uninterested in you, may be you should move on.
Oct 18, 2020