ProudWalrus34129.5
#personal
ቤተሰብ እስቲ አንድ ሚዜ ለሙሽራው ምን ምን ማረግ እንዳለበትና ምን እንደሚጠበቅበት ያለውን ፕሮሰስ ንገሩኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ሚዜ ልሆን ነው እና ልምዱ ስለሌለኝ ምን እንደሚጠበቅብኝ እና ያለውን ሂደት አላውቅም pls ልምዱ ያላችሁና ከዚህ በፊት ሚዜ ሆናቼሁ ምታውቁ ሰዎች መልሳችሁን እጠብቃለሁ በውስጥም ብታወሩኝ ደስ ይለኛል አስቸኳይ ነው እሺ...
Feb 24, 20266 engagements