Happpyyyy181
#business
Holla, የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምናምን ብለው የሆነ ጊዜ ትልቅ issue ሆኖ የነበረው ነገር ምን ደረሰ? እና ለ startups ትልቅ እድል ነው ምናምን ሲባል ነበር እንዴት ነው እሱን መጠቀም የምችለው። ትልቅ ፕሮጀክት አለኝ ሰርቼ ሰው ጋር ማድረስ አቅቶኝ የተቀመጠ። ምታቁ እስኪ please ንገሩኝ።
Feb 24, 20262 engagements
Holla, የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምናምን ብለው የሆነ ጊዜ ትልቅ issue ሆኖ የነበረው ነገር ምን ደረሰ? እና ለ startups ትልቅ እድል ነው ምናምን ሲባል ነበር እንዴት ነው እሱን መጠቀም የምችለው። ትልቅ ፕሮጀክት አለኝ ሰርቼ ሰው ጋር ማድረስ አቅቶኝ የተቀመጠ። ምታቁ እስኪ please ንገሩኝ።
Feb 24, 2026It is still very new and not yet suitable for early stage startups... Most small or newly established businesses cannot list because the exchange requires strong financial records, a large capital base, full regulatory compliance, and professionally audited financial statements, which are usually beyond the capacity of early startups...but i have investors like a lot if u think ur business worth it
Feb 24, 2026Ya I believe it is worth it, it is there are many options to profit from. Also many to come. @dagidessu can you DM me?
Feb 24, 2026