HEy guys I have a big problem Bf alegn le 8 months abren koytenal gn when he attention sikensbgn betam careless mehon sijemr gn kelela sew ga attached mehon jemerkugn ahun demo keza lela sew fkr yeyazengn ymeslegnal mn abate larg esum megudat alfelgm gn demo kesug meketel alchlm mn larg pls tell me 😓😓😓
Feb 24, 2026የችግሩ ትልቅነት አልታየኝም። ከሌላ ሰው ጋር አላስፈላጊ ቅርርብ ውስጥ ከመግባትሽ በፊት ግን ከፍቅረኛሽ ጋር የነበረሽን ነገር መቋጨት ነበረብሽ ! አኹን ከቀድሞ ፍቅረኛሽ ጋር መቀጠል የማትችይ መስሎ ከተሰማሽ ምንም ድራማ ምናምን አያስፈልግም በቀጥታና በግልፅ ከዚኽ በላይ መቀጠል አልፈልግም ብለሽ ነገሮችን መቋጨት ነው ! " ለብዙኀኑ ኢትዮጵያዊያን በግልፅ መነጋገር ማለት በግልፅ መጣላት ነው " ቢኾንም በግልፅ መነጋገሩን መልመድ መቻል አለብን።
Feb 24, 2026