Goozow69.5
#education
አዲስ ዩቲዩብ ለመክፈት ፈልጋለሁ ከ0 እንዴት ነው 1k subscriber ማግኘት ምችለው? (ዩቱበሮች የሰራላቹን ትሪክ አጋሩኝ)
Feb 24, 20262 engagements
አዲስ ዩቲዩብ ለመክፈት ፈልጋለሁ ከ0 እንዴት ነው 1k subscriber ማግኘት ምችለው? (ዩቱበሮች የሰራላቹን ትሪክ አጋሩኝ)
Feb 24, 2026YouTube Shorts are great. ከቲክቶክ ወይ ከራሱ ዩትዩብ አዝናኝኛ ሳቢ የሆኑ አጫጭር ቪድዮዎችን እየቆራረጡ መልቀቅ ጥሩ ነው። የShorts እይታ ዋጋ ባይኖረውም እንደ ቲክቶክ ስለሚዳረስ ከብዙ ተመልካች ትንሽ ትንሽ ሰብስክራይበር እያጠራቀምክ ትሄዳለህ። መልካም መንገድ።
Feb 24, 2026Thanks broski
Feb 24, 2026