Kkkkknnnnn327
#technology
Telebirr code ላኩ ይላል ግን የለም ምንም አይገባም በሚሴጅ ፡ በሁለት ሲም ሞከርኩ። መፍትሄውን ምታውቁ
Feb 22, 20262 engagements
Telebirr code ላኩ ይላል ግን የለም ምንም አይገባም በሚሴጅ ፡ በሁለት ሲም ሞከርኩ። መፍትሄውን ምታውቁ
Feb 22, 20261,Airplane Mode አጥፍተህ አብራ 2, የስልክህ storage ሙሉ ከሆነ አላስፈላጊ መልዕክቶችን አጥፋ 3, ስልክህን restart አድርገው 4, 5-10 ደቂቃ ቆይተህ resend belew 5, በአንድ sim ሞክረው 6, 127 ደውለህ ኮድ አልመጣ አለኝ በላቸው
Feb 22, 2026denget block or spam hono endayhon
Feb 22, 2026