#personal
ሰላም ሰዎች እንዴት አመሻችሁ ። ሰሞኑን ማን ያዘዋል ስሙን ትክክል ልሁን አልሁን ባላውቅም ከራፋቶኤል ጋር የነበረውን ቆይታ እያየሁ ስለ ዛር ብዙ ነገር ያወራል እና እኔም በቅርብ ቤተሰቦቼ ህይወት ውስጥ በሌላ ስም ተሰይሞ ያለ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ እና ብዙ ኢትዬጺያውን ቤተሰቦችም በዚህ ውስጥ ያለፉ ናቸው እና ስለዚህ ነገር እናንተ ያላችሁ ግንዛቤ ምንድን ነው ?
Feb 21, 202610 engagements