Whatsupp guys ፍቅረኛዬ የዛሬ ሳምንት በጣም ምቶደው አባቷን በሞት አጥታለች ከኔምጋ 300km ምናምን ተራርቀን ነው ምንኖረው ግን ላባቷ ያላትን ፍቅር ስለማውቅ ህመሟን እያሰብኩ ከምሰቃይ ብዬ ማስተርስ class ነበረኝ ጥዬው እሷጋ 3 ቀን ቆይቼ ነው የተመለስኩት ከተመለስኩ በኋላ ግን ስልክ ብዙ ጊዜ አታነሳም ካነሳችም በፊት ከ1 ሰዓት በላይ ምታወራኝ ልጅ 10 ደቂቃ በላይ አናወራም ይህን ሁለት ቀን እንደውም አታነሳም እና እየተጨነኩ ነው ምን ላድርግ masters ጥናት ላይ ነኝ ምንም focus ማድረግ አልቻልኩም ፈገግታ የማይለያት ልጅ ፈገግታዋን ተነጥቃለች ልቧ ተሰብሮብኛል
Feb 21, 2026Yefamily mot betaaam kebad new wendme maninm manager eskiyastelah dres zmtan nw yemtmertew if u can pls stay with her kalhone gn smetuan lemeredatmokr
Feb 21, 2026