ስሙኝ እማ guys ምን መሰላችሁ ጓደኛዬ 25 አመቷ ነው። ከ 11ኛ ክፍል ጀምሮ አብረን ነው የተማርነው። አሁን ተመርቀናል። እና ጓደኛዬ በህይወት ዘመኗ የወንድ ጓደኛ ኖሯት አያውቅም። v ነች። (የገጠር ልጅ አይደለችም ከተማ ተወልዳ ከተማ ነው ያደገችሁ። የከተማ ሴት ሆኖ V መሆን rare ስለሆነ ነው ይህን ያልኩት) በጣም ተግባቢ እና ፀባየኛ ነች።በህይወቷ ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ግን ፍቅር ይዟት አያውቅም ማንንም አላስፈላጊ ቅርበት አትቀርብም። even kiss እንኳ አድርጋ አታውቅም ማርያምን!! እሷ አሁንም ምንም ሳይመስላት እየኖረች ነው። እኔ ግን ለእሷ እጨነቃለው። ምን ላድርግ በክብሯ ቆይታ ጥሩ ህይወት ይገባታል ግን እሷ እቅዷ ውስጥ ትዳር የሚባል ነገር የለም በኋላ እድሜዋ እየጨመረ ሲመጣ ምን ልትሆን ነው ብዬ አስባለው ምን ብዬ ልምከራት ይህ የደነደነ ልቧን እንዴት ልቀይረው??
Feb 21, 2026ባል አግብታ ጥሩ ህይወት እንደምትኖር እርግጠኛ ነሽ? የማታውቂውን ነገ እንዲህ ተጨንቀሽ ማሰብ ምንም ዋጋ የለውም የትዳር እቅድ አለመኖሩ ታዲያ ምን ችግር አለው ስትፈልግ ታገባለች ደግሞ ገፋፍተሽ እሳት የሆነ ህይወት ውስጥ እንዳከቻት የደነደነ ልብ ምትይው እሷ ደስ ያላትን ህይወት ትኑር ምን አግብቶሽ ነው። ይልቁኑ አዕምሮሽ ውስጥ የተቀረፀ ወይ የተፃፈ ታሪክ ሁሉ እውነት አይሆንም አርፈሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ..በዚህ አግቢ አታግቢ የስንቱ ሴት ህይወት ተበላሸ እየተገደሉ በወጡበት ቀሩ ባላገባን ብለው ተፀፀቱ ..ሰው ፈልጎ ሲጠይቅ እንጂ ከዛ ውጪ ላንቺም ቁጭት ነው ሚፈጥረው ነገ የሚሆነው አይታወቅም የማንንም ሀሳብ የማስቀየር ግዴታሽም መብትሽም አይደለም ኋላ እንዳይቆጭሽ
Feb 21, 2026