ስማ አካዳሚክ ተምረህም ምንም ላገር ስለማይጠቅም እንዳንተ አይነቱ በግዜ ወደ ሙያ ትምህርቶች ፊትህን አዙር::
Feb 20, 2026ስማ አካዳሚክ ተምረህም ምንም ላገር ስለማይጠቅም እንዳንተ አይነቱ በግዜ ወደ ሙያ ትምህርቶች ፊትህን አዙር::
Feb 20, 2026😁 የኾነ ሰው ከፈተና ክላስ exit card ሲሰጠው እየታየኝ ነው። ለማንኛውም መልካም ፈተና!
Feb 20, 2026Aymechm forget about it, lock tf in
Feb 20, 2026በፊት እንደዚህ ይሰራ ነበር የፈተና ቀን ላይ የመፈተኛ Ip እና password እዛው ግቢ ውስጥ ላለ Internet access ላለው ለሌላ ሰው ይሰጡና ከዛ እሱ ሌላ Room ውስጥ ሆኖ ይሰራል እነሱ ደግሞ እንደሚሰራ ሰው Act ያደርጋሉ ከዛ ይኼ አሰራር ተደረሰበትና ቀረ አንዳንድ ግቢ ደግሞ ዲፓርትመንት ሔደው ከፍለውም መምህር የሚፈተንላቸው አሉ 😁
Feb 20, 2026Aytasebm
Feb 20, 2026Aza new bro Exit yejemerew begna batch new ena zget new bechalkew akm tezegaj
Feb 20, 2026