RubyPenguin87746.5
#business
በአሁን ጊዜ እርግጠኛ ሆኜ ብዙ ሰው ሳይክል መልመድ ይፈልጋል። እና ይሄን ፍላጎት ተጠቅሜ ሰዎችን በማስለመድ ገንዘብ ማግኘት እፈልጋለሁ። እና እስኪ ምን ባረግ መልመድ የሚፈልጉ ሰዎችን ማግኘት እችላለሁ። አመሰግናለሁ
Feb 19, 20265 engagements
በአሁን ጊዜ እርግጠኛ ሆኜ ብዙ ሰው ሳይክል መልመድ ይፈልጋል። እና ይሄን ፍላጎት ተጠቅሜ ሰዎችን በማስለመድ ገንዘብ ማግኘት እፈልጋለሁ። እና እስኪ ምን ባረግ መልመድ የሚፈልጉ ሰዎችን ማግኘት እችላለሁ። አመሰግናለሁ
Feb 19, 2026And hulet sew endemnm felg ena eyastemark social media lay post arg eyale eyale yadgal
Feb 20, 2026ብዙ ሰው ሳይክል መልመድ ሊፈልግ ይችላል ግን that's not priority ማለት እዛው እየወደቀ እየተነሳ ይለምዳል እንጂ አለማማጅ ሚፈልግ ያለ አይመሰለኝም 🤷♂
Feb 20, 2026Maybe if you have a bunch of bicycle you can rent them out on a daily basis
Feb 20, 2026