#other
Selam beteseb Urgent please🙏 Ye seminesh kidane mhret mereja mteykbet slk kalachu ena yahunu kdame ena ehud mn aynet sreat nw mideregew
Feb 19, 20262 engagements
Selam beteseb Urgent please🙏 Ye seminesh kidane mhret mereja mteykbet slk kalachu ena yahunu kdame ena ehud mn aynet sreat nw mideregew
Feb 19, 2026011-869-1227 011-869-1228 0911-443355 ቅዳሜ (የካቲት 21) -የኪዳን ጸሎት እና ማኅሌት ይኖራል። -ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ማኅሌት፣ ከዚያም ቅዳሴ ይከናወናል። ጠዋት ላይም የጸበል ስርአት እና ስብከተ ወንጌል -እሁድ (የካቲት 22) -የሰንበት ቅዳሴ ተጠናቆ ከረፋዱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤቱ አማካኝነት ልዩ ልዩ መዝሙራት እና ትምህርተ ወንጌል ይሰጣል -ጠዋት ላይ ለሚመጡ ምዕመናን የጸበል ስርአት በሰፊው ይከናወናል።
Feb 19, 2026የአሁኑ ማለትም በ13 ena 14 የሚደረገዉን ስርዓት ምን እንደሆነ ማወቅ ፈልጌ ነበር
Feb 19, 2026