Noop328.5
#other
ሰላም ቤተሰብ ስራ የጀመርኩት በቅርቡ ነው እና የስራ ፍላጎቴ ሞቷል በግድ ነው ስራ ምሄደው ስራ መሄድ ሁላ ሳስብ ይደክመኛል በቃ ስራ መስራት በጣም ነው ያስጠላኝ አረ ምን ተሻለኝ ወገን😭
Feb 19, 202614 engagements
ሰላም ቤተሰብ ስራ የጀመርኩት በቅርቡ ነው እና የስራ ፍላጎቴ ሞቷል በግድ ነው ስራ ምሄደው ስራ መሄድ ሁላ ሳስብ ይደክመኛል በቃ ስራ መስራት በጣም ነው ያስጠላኝ አረ ምን ተሻለኝ ወገን😭
Feb 19, 2026በዚህ ጊዜ ራስህን ምታስተዳድርበት ስራ ስላለህ እግዚአብሔርን አመስግን አሁን አንተ ያለህበት ቦታ የስንቶቹ ምኞት እና ፀሎት እንደሆነ አልገባህም🤔 ስንት ወጣት ነው ተምሮ ጥሩ ውጤት ይዞ ግን ስራ አጥቶ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያለው🥺 ምን እየሆንኩ ነው ብለህ ቆም ብለህ አስብ መንፈሰ ጠንካራ ሁን +ደግሞ sport ስራ💪✌️
Feb 19, 2026because የሰው ስራ መስራት is slavery. i will never do a 9-5 job.
Feb 19, 2026Demozu new aydel mknyatk
Feb 19, 2026አረ አይደለም እግዚአብሔር ይመስገን ሚከፈለኝ ለኔ ይበቃኛል አሁን ላይ ግን ለምን ስራ መሄድ እንዳስጠላኝ ግራ ግብት ነው ያለኝ
Feb 19, 2026የምትሰራውን ስራ አትወደውም ?
Feb 21, 2026የስራው environment ጥሩ አይደለም ላንተ ካንተ ጋ አልገጠመም ወይም ባልደረቦችክ ....
Feb 19, 2026If you are a female, get married & try being a stay at home mom or Start your own business, both are tough (fair warning)
Feb 19, 2026