rio_del_mar8.5
#other
ሰላም ሰላም አዲስ ፈጣን ፓስፖርት (3 እስከ 5 ቀን) ለማውጣት ኦንላይን ፎርም ልሞላ ፈልጌ ነበር ግን ዌብሳይቱ ምንም ሊሰራ አልቻለም.... ምታውቁት አማራጭ ይኖራል ?
Feb 18, 20262 engagements
ሰላም ሰላም አዲስ ፈጣን ፓስፖርት (3 እስከ 5 ቀን) ለማውጣት ኦንላይን ፎርም ልሞላ ፈልጌ ነበር ግን ዌብሳይቱ ምንም ሊሰራ አልቻለም.... ምታውቁት አማራጭ ይኖራል ?
Feb 18, 2026Ene molalew lakelegn @EdelEYZ
Feb 18, 2026ደጋግሞ መሞከር እና ኢንተርኔት ቤት ጠይቃቸው
Feb 18, 2026